የሀገሪቱ የታክስ መረጃ አስተዳደር ሥርዓት የበለጠ መጠናከር እንደሚገባው ተገለጸ
Posted onየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2014/2015 ኦዲት ዓመት በገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ መረጃ አስተዳደር ሥርዓት ላይ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት የታዩ ግኝቶችን አስመልክቶ በተካሄደው ይፋዊ ህዝባዊ ውይይት መድረክ የሀገሪቱ የታክስ መረጃ አስተዳደር ሥርዓት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2014/2015 ኦዲት ዓመት በገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ መረጃ አስተዳደር ሥርዓት ላይ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት የታዩ ግኝቶችን አስመልክቶ በተካሄደው ይፋዊ ህዝባዊ ውይይት መድረክ የሀገሪቱ የታክስ መረጃ አስተዳደር ሥርዓት Read More
የሀገሪቱን ገቢ በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለውን የአበባ እርሻ በማልማት ሂደት ለግብአቶች አያያዝና አጠቃቀም እንዲሁም ለአካባቢ ጥበቃ ልዩ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር Read More
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የዘንድሮው የአለም አቀፍ የኤድስ ቀን እና የፀረ-ጾታዊ ጥቃት መገለጫ የሆነው የነጭ ሪቫን ቀን ተከበረ፡፡ ህዳር 18 ቀን 2016 ዓ.ም በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተካሄደው የአከባበር ስነስርዓት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2014 በጀት ዓመት በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ላይ ባካሄደው የሂሳብ ህጋዊነት ኦዲት መሰረት በርካታ የህግና መመሪያ ጥሰቶች መታየታቸው ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በአለም አቀፍ የኦዲት ስታንዳርዶች መሠረት እያከናወናቸው ስላሉ ኦዲቶች እና የመንግስት ኦዲት( Public Audit) ምንነት እንዲሁም የምክር ቤት አባላት በኦዲት አሠራር ላይ ስላላቸው ጉልህ ሚና የግንዛቤ ማስጨበጫ Read More
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የኦዲት_ባለድርሻ_አካላት የትብብር ፎረም የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ እንደነበር ተገለጸ፡፡ ህዳር 5 ቀን 2016 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች በኤች. አይ. ቪ. ስርጭትና መከላከል ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አካሄዱ፡፡ ህዳር 4 ቀን 2016 ዓ.ም በመ/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው ቋሚ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሀ ግብር ላይ Read More
22ኛው የፌዴራል፣ የክልል፣ የፌዴራል ከተሞች አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤቶችና ባለድርሻ ካላት ዓመታዊ ጉባኤ ተካሄደ፡፡ ከጥቅምት 29 እስከ ህዳር 2 ቀን 2016 ዓ.ም ለአራት ተከታታይ ቀናት በሀዋሳ ከተማ የተካሄደው ጉባኤ በርካታ Read More
ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት እና ለሌሎች የግል የኦዲት ተቋማት የኦዲት ስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በተለያዩ የኦዲት አሠራሮች ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም አስከ ጥቅምት 22 ቀን 2016 Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች በተለያዩ የኦዲት አሠራሮች ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም አስከ ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በቆየው ስልጠና Read More