የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የስርዓተ-ፆታ ኦዲት ላይ ያዘጋጀውን ማኑዋል በይፋ አስመረቀ
Posted onየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዩኤን ውሜን ኢትዮጵያ (UN Women Ethiopia) ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የሥርዓተ-ፆታ ኦዲት ማኑዋል ኅዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ አስመርቋል። ይህ አዲስ ማኑዋል በመንግስት ተቋማት ውስጥ በሚከናወኑ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዩኤን ውሜን ኢትዮጵያ (UN Women Ethiopia) ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የሥርዓተ-ፆታ ኦዲት ማኑዋል ኅዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ አስመርቋል። ይህ አዲስ ማኑዋል በመንግስት ተቋማት ውስጥ በሚከናወኑ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ምርምር እና የዕውቀት ሽግግር ውጤታማነት ላይ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት የታዩ ግኝቶች ላይ በተደረገ ውይይት የዩኒቨርሲቲው የምርምር ስራዎች በተያዘላቸው በጀት፣ በተወሰነላቸው ጊዜና Read More
የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ የህዝብ ፋይናንስ ኮሚቴዎች ድርጅት (SADCOPAC) 17ኛው አመታዊ ኮንፈረንስ እና 21ኛው አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ “የዘላቂ ልማት ቁጥጥርን ማጠናከር እና የፓርላማ አባላት በሕዝብ የፋይናንስ አስተዳደር ውስጥ ያላቸውን ተሳትፎ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራሮችና ሰራተኞች “ብሄራዊ ጥቅምና ጂኦፖለቲካዊ ስትራቴጂ ቁመና” በሚል ርዕስ በተዘጋጀ ሀገራዊ ሰነድ ላይ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ውይይት አካሄደዋል፡፡ ውይይቱን የከፈቱት የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሰረት Read More
የፌዴራል ባለበጀት መ/ቤቶች የተበጀተላቸውን የህዝብ ሀብት በአግባቡ መጠቀማቸውን ለማረጋገጥ የኦዲት ባለድርሻ ተቋማት በባለቤትነትና በሃላፊነት ተልዕኳቸውን እንዲፈጽሙ የሚያስችላቸውን የፎረሙን የ2017 እቅድ አፈጻጸም በመገምገም በ2018 ረቂቅ እቅድ ላይ ተወያይተው ጥቅምት 11 ቀን Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በባለበጀት የመንግስት ተቋማት አሠራሮች ላይ የሚያካሂዳቸው ኦዲቶች ተጠያቂነትንና ግልጸኝነትን በማረጋገጥና ሙስናንና ብልሹ አሠራርን በመከላከል ረገድ ያመጡትን ፋይዳ ለመለየት በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ባለሙያዎች ያስጠናው ሳይንሳዊ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች አጎራባች ከሆኑት የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ሠራተኞች ጋር በመሆን በመ/ቤቶቹ ቅጥር ግቢ 18ኛውን ብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀን አክብረዋል፡፡ በአከባበር ስነስርዓቱ ላይ የፌዴራል Read More
ወቅታዊ የአሰራር ሂደቶችንና ቴክኒኮችን በማካተት እንደገና የተሻሻለውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የክዋኔ ኦዲት ትግበራ ማኑዋል ለማስተዋወቅ በሁለት ዙሮች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ስልጠናው በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የተዘጋጀ እና ከመስከረም 5 Read More
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የህጻናት ማቆያ ማዕከል ቆይታ ያደረጉና ለቀጣዩ መደበኛ የመዋዕለ ህጻናት ትምህርታቸው ጠቃሚ የሆነ መሠረታዊ ዝግጅት ሲደረግላቸው የቆዩ የሁለተኛ ዙር ስድስት ህጻናት የማዕከል ቆይታቸውን አጠናቀዋል፡፡ በመ/ቤቱ የሴቶች፣ ወጣቶችና Read More
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በቅርቡ አዳዲስ የክዋኔ ኦዲት የአሠራር ይዘቶችን በማካተት የተሻሻለውን የክዋኔ ኦዲት ማኑዋልና የተሻሻሉትን ይዘቶች ለኦዲተሮች ለማስተዋወቅ የሚረዳ ስልጠና ተጀመረ፡፡ መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም በክቡር አቶ ሀጂ Read More