News

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የስራ ጉብኝት አደረጉ

Posted on

በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ  ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራና ም/ኮሚሽነር ጀነራሎችን ጨምሮ የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች የተካተቱበት የፌዴራል ፖሊስ የአመራር ቡድን መጋቢት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በመገኘት የስራ Read More

News

በግንባታ ኦዲት ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለመ/ቤቱ ከፍተኛ የፋይናንሽያልና ህጋዊነት ኦዲተሮች በግንባታ ሂሳብ ኦዲት ላይ የተኮረ ሥልጠና ሰጠ፡፡ ከመጋቢት 08-12/2017 ዓ.ም ለ5 ቀናት በመ/ቤቱ የስልጠና ማዕከል በተሰጠው ስልጠና 111 ከፍተኛ ኦዲተሮች የተሳተፉ Read More

Uncategorized

ለመ/ቤቱ ሠራተኞች የሀገር ውስጥ ገቢ ታክስ ኦዲት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

በሀገር ውስጥ ገቢ ታክስ ኦዲት አሰራር ላይ ያተኮረ ስልጠና ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የገቢዎችና ጉምሩክ ኦዲት ዳይሬክቶሬት ኦዲተሮች ተሰጠ፡፡ ከመጋቢት 1 እስከ መጋቢት 5/2017 ዓ.ም በመ/ቤቱ የሥልጠና ማዕከል የተሰጠው ስልጠና Read More

News

ለመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት ሙስናን መከላከል የሚያስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅመንት አባላት የሙስና መከላከል አቅም ግንባታ በሚል ርዕስ ለሁለት ቀናት የቆየ ስልጠና ከፌዴራል የስነምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን በመጡ ባለሙያዎች ተሰጥቷል፡፡ ከመጋቢት 4-5/2017 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በመ/ቤቱ Read More

News

በመ/ቤቱ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በተለያዩ ስነስርዓቶች ተከበረ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራርና ሰራተኞች የ2017 ዓ.ም አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች አከበሩ፡፡ በበዓሉ መክፈቻ የተገኙት የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሰረት ዳምጤ ባስተላለፉት መልዕክት የዘንድሮ አለም አቀፍ Read More

Uncategorized

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8)ምክንያት በማድረግ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቆይታ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8)ምክንያት በማድረግ የግል ተሞክሮዎቻቸውን ጨምሮ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉትን ቆይታ የሚከተለውን የቪዲዮ ሊንክ በመጫን ይከታተሉ። የፌዴራል ዋና የኦዲተር Read More

News

የኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ (EGP) ሥርዓትን የሚመለከት ስልጠና ተጀመረ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኦዲተሮች በመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ ሥርዓት ላይ ያላቸውን እውቀት የበለጠ አጎልብተው ውጤታማና ወቅቱን የሚመጥን የኦዲት ስራ እንዲያከናውኑ ሊያደርጋቸው የሚችል ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል፡፡ የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም Read More

Uncategorized

ለመ/ቤቱ የኦዲት ዘርፍ ማኔጅመንት አባላት በአካታችነት ትግበራ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከኦድዋስ (Organization for Development of Women and Children in Ethiopia: ODWaCE) ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የአካታችነት ትግበራን የተመለከተ ሥልጠና ለመ/ቤቱ የኦዲት ማኔጅመንት አባላት ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናው መክፈቻ ላይ Read More

News

የመ/ቤቱ የ2016/2017 ኦዲት ዓመት አፈጻጸም እቅዱን ያሳካና ለቀጣይ ለ2017/2018 ኦዲት ዓመት እቅድ አፈጻጸም መሠረት የሚሆኑ ክንውኖች የታዩበት መሆኑ ተገለጸ ::

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች የመ/ቤቱን የ2016/2017 ኦዲት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ለመገምገምና እና የ2017/2018 ኦዲት ዓመት ተቋማዊና የየስራ ክፍሎች እቅዶች ለማዘጋጀት የሚያስችል የጋራ የውይይት መድረክ አካሄዱ፡፡ በቢሾፍቱ የኢትዮጵያ ስራ Read More