የውጤት ተኮር ዕቅድ ዝግጅት፣ ትግበራና የአፈጻጸም ምዘና ስርዐት ስልጠና ተሰጠ፡፡
Posted onበውጤት ተኮር ስርአት እቅድ ዝግጅት፣ ትግበራና የአፈጻጸም ስርአት ላይ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የድጋፍ ዘርፍ ሰራተኞች ከሚያዝያ ከ24-25/2010 ዓ.ም ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው ላይ በመ/ቤቱ የለውጥ ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት የለውጥ ስራ Read More
በውጤት ተኮር ስርአት እቅድ ዝግጅት፣ ትግበራና የአፈጻጸም ስርአት ላይ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የድጋፍ ዘርፍ ሰራተኞች ከሚያዝያ ከ24-25/2010 ዓ.ም ስልጠና ተሰጠ፡፡ በስልጠናው ላይ በመ/ቤቱ የለውጥ ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት የለውጥ ስራ Read More
የዲላ ዩኒቨርስቲ አመራር ለኦዲት ግኝቶች ልዩ ትኩረት በመስጠት ዩኒቨርስቲውን ከተደጋጋሚ የኦዲት ግኝት ነጻ ለማድረግ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በዩኒቨርስቲው የ2008 በጀት Read More
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለሥልጣን የ2006-2008 በጀት ዓመት የክዋኔ ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ስብሰባ ሚያዚያ 10፣ 2010 ዓ.ም አካሄደ፡፡ ተቋሙ Read More
የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በሚያካሂደው የማዕቀፍ ግዢ ተጠቃሚ የሆኑ ተቋማት የሚያቀርቡበትን መጠነ ሰፊ ቅሬታ በሚያስቀርና የተቋቋመበትን አላማ በሚያሳካ አግባብ ያሉበትን የአሰራር ችግሮች መፍታትና በእቅድ መንቀሳቀስ እንዳለበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና Read More
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ሚኒስቴር የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ አፈፃፀምን በተመለከተ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ያከናወነውን የክዋኔ ኦዲት መሰረት በማድረግ Read More
የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የኦዲት ግንቶችን መሰረት በማድረግ በፋይናንስ፣ በግዥና በንብረት አስተዳደር በኩል የሚታዩበትን ድክመቶች መቅረፍ እንዳለበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በዩኒቨርስቲው 2008 በጀት አመት ሂሳብ Read More
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የ2008 በጀት ዓመት ሂሳብ ላይ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ያደረገው የሂሳብ ኦዲትን መሰረት በማድረግ ይፋዊ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ከብሮድካስት ባለሥልጣን መ/ቤቶች ጋር በመሆን የጋራ ቅጥር ግቢያቸውንና በግቢው አከባቢ የሚገኘውን ሥፍራ የካቲት 16፣ 2010 ዓ.ም አፀዱ፡፡ በፅዳት ስነ-ሥርዓቱ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት Read More
የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽንና ጉዳዩ የሚመለከተው አካል የያዩ ዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታን ተከታትሎ በአግባቡ በመምራትና በወቅቱ እንዲጠናቀቅ በማድረግ በኩል ኃላፊነቱን በአግባቡ እንዳልተወጣ የመንግስት ወጪ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ የፌዴራል ዋና Read More
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒት፣ ጤና ክብካቤና ቁጥጥር ባለሥልጣን የ2008 በጀት ዓመት የፋይናንሺያል ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ህዝባዊ ስብሰባ ጥር Read More