News

የመ/ቤቱ ሰራተኞች ለሴቶች መብት መከበር የበኩላቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡

Posted on

የሀገራችን ሴቶች መብት እንዲረጋገጥ እንዲሁም ሁለንተናዊ ተሳታፊነታቸው እንዲጎለብት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሰራተኞች የበኩላቸውን አስተዋጽዖ ማበርከት እንደሚጠበቅባቸው የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ አስገነዘቡ፡፡ የመ/ቤቱ ሰራተኞች በአለም አቀፍ ደረጃ Read More

News

በጸደቀው የመ/ቤቱ የሰራተኞች አስተዳደር ደንብና በሰራተኞች ምልመላና መረጣ አፈጻጸም ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት ተደረገ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሰራተኞችን አስተዳደር በተመለከተ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀው ደንብ ቁጥር 8/2010 እንዲሁም ደንቡን ተከትሎ በተዘጋጀው የመ/ቤቱ የሰራተኞች ምልመላና መረጣ አፈጻጸም ረቂቅ መመሪያ ላይ የመ/ቤቱ የድጋፍ ዘርፍ Read More

News

የ11 አዳዲስ ዩኒቨርስቲዎች የግንባታ ፕሮጀክት በተጠና ዕቅድ ያልተመራ እንደነበር ተገለፀ

Posted on

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርን የግንባታ አፈፃፀም በፌዴራል ዋና ኦዲተር የተደረገ የክዋኔ ኦዲት መሠረት በማድረግ ይፋዊ ስብሳባ ጥር 27፣ 2011 Read More

News

ተቋማቱ የእርምት እርምጃዎችን በማስቀጠል አጥፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ አንደሚገባቸው ልዩ ኮሚቴው አሳሰበ

Posted on

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተቋቋመው ልዩ ኮሚቴ የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ)፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር እና በአሁኑ ወቅት የሰላም ሚኒስቴር በሚል የተቋቋመው የቀድሞው የአርብቶ አደርና ፌዴራል Read More

News

የመ/ቤቱን ኦዲት ጥራትን ለማሻሻል የሚረዳ ስልጠና ለመ/ቤቱ ኦዲተሮች መሰጠት ተጀመረ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን የኦዲት ጥራት ለማሳደግ የሚረዳና ከጥቅምት 14-16/2011ዓ.ም. የሚቆይ የአቅም ግንባታ ስልጠና በእንግሊዝኛ ተናጋሪ የአፍሪካ ሀገራት ዋና ኦዲተር መ/ቤቶች ማህበር (አፍሮሳይ-ኢ) አሰልጣኖች አማካኝነት ለመ/ቤቱ ኦዲተሮችና የስራ ሀላፊዎች መሰጠት Read More

News

የኦዲት ግኝት ባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም የተሻለ ስራ መስራቱ ተገለጸ

Posted on

የኦዲት ግኝት ባለድርሻ አካላት የትብብር ፎረም የ2010 በጀት አመት እንቅስቃሴ ከቀደሙት አመታት የተሻለ ስራ የተሰራበት እንደነበረ የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የጋራ ፎረሙ የ2010 እቅድ አፈጻጸሙን ሰኔ Read More

News

ህግን አክብረው በማይሰሩ አካላት ላይ የራሱን እርምጃ መውሰድ እንደሚጀምር የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አሳወቀ

Posted on

በቀጣዩ በጀት አመት ሁሉም ተቋማት የወጡ ህጎችንና የተዘረጉ አሰራሮችን በአግባቡ በመተግበር ከኦዲት ግኝት ነጻ ለመሆን መስራት እንደሚገባቸው የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ አሳሰቡ፡፡ ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ ይህንን Read More

News
Posted on

ሰኔ 16/2010 ዓ.ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከሦስት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ላመጡት ለውጥ የምስጋናና የድጋፍ ሰልፍ በተካሔደበት ወቅት በመስቀል አደባባይ በተፈፀመው የቦንብ ጥቃት በንፁሃን ዜጎች ላይ ለደረሠባቸው Read More

News

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለሚሰራው ሥራ ውጤት አልባ መሆን ምክር ቤቱ ራሱን ወቀሰ

Posted on

 መ/ቤቱ የፌዴራል መንግስት መ/ቤቶችን የ2009 በጀት ዓመት የሂሳብና የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል፡፡ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ የ2009 በጀት ዓመት የሂሳብና የክዋኔ Read More

News

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከተደጋጋሚ የኦዲት ግኝት ራሱን ነጻ ማድረግ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

Posted on

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከተደጋጋሚ አሉታዊ የኦዲት ግኝት ነጻ እንዲሆን አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ እንደሚገባ የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በዩኒቨርስቲው ዋናው ግቢ፣ በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንዲሁም በተፈጥሮ Read More