News

መ/ቤቱ በንብረት አያያዝና በጀት አጠቃቀም ላይ ያለበትን ችግር ለመፍታት ተኩረት ሰጥቶ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

Posted on

በኢ.ፊ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ጆሎጂካል ሰርቬይ መ/ቤት በንብረት አያያዝና በጀት አጠቃቀም ላይ ያለበትን ችግር ለመፍታት ተኩረት ሰጥቶ ሊሠራ እንደሚገባ የመ/ቤቱን የ2009 Read More

News

የምግብና የመድሃኒት ደህንትና ጤንነት ለማረጋገጥ ልዩ ትኩረት ተሰቶ ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ

Posted on

በኢ.ፊ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ የምግብና የመድሃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን መ/ቤት ለምግብና ለመድሃኒት ደህንትና ጤንነት ልዩ ትኩረት በመስጠት ሊሠራ እንደሚገባ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው Read More

News

ለመንገድ ደህንነት ተገቢው ትኩረት ተሰጥቶ ባለመሠራቱ አገሪቱን ለከፍተኛ ጉዳት እየዳረጋት መሆኑ ተገለፀ

Posted on

የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን በመንገድ ደህንነት ዙሪያ በተገቢው መጠን ባለመሥራቱ አገሪቱን ለከፍተኛ ጉዳት እየዳረጋት መሆኑ ተገለፀ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት Read More

News

ህግን አክብረው በማይሰሩ አካላት ላይ የራሱን እርምጃ መውሰድ እንደሚጀምር የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አሳወቀ

Posted on

በቀጣዩ በጀት አመት ሁሉም ተቋማት የወጡ ህጎችንና የተዘረጉ አሰራሮችን በአግባቡ በመተግበር ከኦዲት ግኝት ነጻ ለመሆን መስራት እንደሚገባቸው የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ አሳሰቡ፡፡ ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ ይህንን Read More

News
Posted on

ሰኔ 16/2010 ዓ.ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከሦስት ወራት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ላመጡት ለውጥ የምስጋናና የድጋፍ ሰልፍ በተካሔደበት ወቅት በመስቀል አደባባይ በተፈፀመው የቦንብ ጥቃት በንፁሃን ዜጎች ላይ ለደረሠባቸው Read More

News

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለሚሰራው ሥራ ውጤት አልባ መሆን ምክር ቤቱ ራሱን ወቀሰ

Posted on

 መ/ቤቱ የፌዴራል መንግስት መ/ቤቶችን የ2009 በጀት ዓመት የሂሳብና የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል፡፡ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ የ2009 በጀት ዓመት የሂሳብና የክዋኔ Read More

News

ባለሥልጣን መ/ቤቱ በኦዲት አስተያየት ትኩረት እንዳልሰጠ ተገለፀ

Posted on

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ኢነርጂ ባለሥልጣን የ2006-2008 በጀት ዓመት የክዋኔ ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ስብሰባ ሚያዚያ 10፣ 2010 ዓ.ም አካሄደ፡፡ ተቋሙ Read More

News

በሚኒስቴር መ/ቤቱ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ አፈፃፀም ውጤታማ አለመሆኑ ተገለፀ

Posted on

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ሚኒስቴር የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ አፈፃፀምን በተመለከተ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ያከናወነውን የክዋኔ ኦዲት መሰረት በማድረግ Read More

News

የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለኦዲት ግኝቶች ትኩረት በመስጠት ህግና መመሪያ ጠብቆ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለፀ

Posted on

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የ2008 በጀት ዓመት ሂሳብ ላይ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ያደረገው የሂሳብ ኦዲትን መሰረት በማድረግ ይፋዊ Read More

News

ሚኒስቴር መ/ቤቱ ከተከታታይ ነቀፌታ ያለበት የኦዲት አስተያየት ለመውጣት ህግና ደንብን ጠብቆ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለፀ

Posted on

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2008 በጀት ዓመት የፋይናንሺያል ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ህዝባዊ ስብሰባ ታህሳስ 11፣ 2010 ዓ.ም አካሄደ፡፡ Read More