የኢትዮጵያ ብሮዴካስቲንግ ኮርፖሬሽን የክዋኔ ኦዱት ግኝት ሊይ ይፋዊ ስብሰባ ተካሄዯ
Posted onበኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሬዲዮና ቴሌቭዥን ማስፋፊያና ማሻሻያ ፕሮጀክት አፈፃፀምና ከአናሎግ ወደ ዲጂታል የሚያደርገውን ሽግግር በተመለከተ ከ2001-2006 በጀት ዓመት በተደረገው የክዋኔ ኦዲት Read More
በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሬዲዮና ቴሌቭዥን ማስፋፊያና ማሻሻያ ፕሮጀክት አፈፃፀምና ከአናሎግ ወደ ዲጂታል የሚያደርገውን ሽግግር በተመለከተ ከ2001-2006 በጀት ዓመት በተደረገው የክዋኔ ኦዲት Read More
ተቋሙ ለመልካም አስተዳደርና ለዴሞክራሲ ስርአት መጠናከር የነበረውን አስተዋጽዖ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ባለፉት 25 አመታት በሀገሪቱ የመልካም አስተዳደርና የዴሞክራሲ ስርዓት እንዲሰፍን ሲያበረክት የነበረውን አስተዋጽዖ ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል Read More
ግንቦት 22 2008 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከአናሎግ ወደ ዲጂታል የሚያደርገው ሽግግር በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ እንዲያጠናቅቅ እንዲሰራ ተጠየቀ። ኮርፖሬሽኑ ከ2001 እስከ 2006 ዓ.ም ያካሄዳቸውን የማስፋፊያና የማሻሻያ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸምና ከአናሎግ ወደ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2007 በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቀረበ የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት 9 ቀን 2008 ዓ.ም ባደረገው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል ዋና Read More
ቋሚ ኮሚቴው የሦስት መ/ቤቶችን የክዋኔ ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ስብሰባ አካሄደ በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የሰብል እና የእንስሳት Read More
በቀጣይ በጀት ዓመት የኦዲት ጥራትን ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሠራ ተገለፀ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከየካቲት 28 ቀን፣ 2008 ዓ.ም እስከ መጋቢት 3 ቀን፣ 2008 ዓ.ም ባደረገው የ2007/08 በጀት ዓመት ዕቅድ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ትምህረት ጽ/ቤት የተለያዩ መፅሐፍትን እና ቦርሳዎችን የወረዳው ስራ አመራር ኃላፊዎች በተገኙበትና ቦርሳዎቹን እንዲወስዱ የተመረጡ ተማሪዎች ባሉበት የካቲት 17 ቀን 2008 ዓ.ም Read More
በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በማዕድን ሚኒስቴር በከበሩ እና በከፊል የከበሩ ማዕድናት ፈቃድ አስተዳደር ግብይትና ቁጥጥርን በተመለከተ በ2005 በጀት ዓመት የኦዲት ግኝቶች ሪፖርት Read More
በግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የኦዲት ግኝቶች ላይ ይፋዊ ስብሰባ ተካሄደ በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ Read More
በደብረ ማርቆስ እና በሰመራ ዩኒቨርስቲዎች የኦዲት ግኝቶች ላይ ይፋዊ ስብሰባ ተካሄደ በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የደብረ ማርቆስ እና የሰመራ ዩኒቨርስቲዎችን የ2006 በጀት Read More