በኦዲትና በመ/ቤቱ የሚድያ ፖሊሲ ዙሪያ ለሚዲያ ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ
Posted onየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት መገናኛ ብዙኃን በኦዲት ምንነትና አሰራር እንዲሁም መ/ቤቱ በሚያከናውናቸው ሥራዎች ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግና የተሻለ የኦዲት ዘገባ እንዲያዘጋጁ ለማገዝ ያለመ ሥልጠና ለሚዲያ ባለሙያዎች ግንቦት 18 ቀን 2009 Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት መገናኛ ብዙኃን በኦዲት ምንነትና አሰራር እንዲሁም መ/ቤቱ በሚያከናውናቸው ሥራዎች ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ለማሳደግና የተሻለ የኦዲት ዘገባ እንዲያዘጋጁ ለማገዝ ያለመ ሥልጠና ለሚዲያ ባለሙያዎች ግንቦት 18 ቀን 2009 Read More
የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር ከተጣለበት ትልቅ ሀገራዊ ኃላፊነትና ከሚያንቀሳቅሰው ግዙፍ ሀብት አንፃር ለሀብት አስተዳደር የሚሠጠውን ትኩረት ማሳደግ እንዳለበት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በቀድሞው የግብርና Read More
በስርዓተ-ፆታ ማካተት እና ምቹ የሥራ አከባቢ መፍጠር ዙሪያ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለተቋሙ ሠራተኞች ግንቦት 3 ቀን 2009 ዓ.ም ሥልጠና ሰጠ፡፡ በሥልጠናው መግቢያ ላይ የሴቶችና ወጣቶች ዳይሬክተር ወ/ሮ ሙሉ ጥሩነህ Read More
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግሰት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የንግድ ሚኒስቴር መ/ቤትን የ2007 በጀት ዓመት የክዋኔ ኦዲት ይፋዊ ስብሰባ ሚያዚያ 25 ቀን፣ 2009 ዓ.ም ባካሄደበት ወቅት ሚኒስቴር መ/ቤቱ ህግና ደንብ Read More
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግሰት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር መ/ቤትን የ2007 በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት ይፋዊ ስብሰባ ሚያዚያ 25 ቀን፣ 2009 ዓ.ም ባካሄደበት ወቅት የሚኒስቴር መ/ቤቱ የስራ Read More
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በአገሪቱ ከፍተኛ በጀት ከሚመደብላቸው የመንግስት መ/ቤቶች አንዱ እንደመሆኑ መጠን በጀቱን በአግባቡ ሥራ ላይ ሊያውል እንደሚገባ በኢ.ፊ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ታህሳስ Read More
በሴቶችና ወጣቶች ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የተዘጋጀና በተሻሻለው የፌዴራል የቤተሰብ ህግ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሰራተኞች ከታህሳስ 26-27፣ 2009 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ በስልጠናው መክፈቻ ላይ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክተር Read More
የኢትዮጵያ ቤቶች ኤጀንሲ የሚያስተዳድራቸው ቤቶች አስተዳደርና አሠራር ኢኮኖሚያዊ፣ ውጤታማና ቀልጣፋ በሆነ መልኩ መከናወኑን በተመለከተ የ2007 በጀት ዓመት የክዋኔ ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ስብሰባ /Public Hearing/ ታህሳስ 21፣ 2009 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በመድሀኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ የመድሀኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ አፈጻጸም ላይ ባከናወነው የክዋኔ ኦዲት ግኝት ላይ ይፋዊ ስብሰባ /Public Hearing/ ህዳር 19፣ 2009 ዓ.ም ስብሰባ ተደረገ፡፡ Read More
የአገሪቷን የእግር ኳስ ችግር ለመቅረፍ ስፖርቱ በዘመናዊ የአሰራር ስርዓት ሊመራ እንደሚገባው ተጠቆመየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2007 የእግር ኳስ ስፖርትን ለመምራት እና ለማስፋፋት እያከናወነ ያለውን የአሠራር ሥርዓት Read More