የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የስርዓተ-ፆታ ኦዲት ላይ ያዘጋጀውን ማኑዋል በይፋ አስመረቀ

አዲስ አበባ፡ ፌዋኦ፡ ህዳር 15/2018 ዓ.ም፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዩኤን ውሜን ኢትዮጵያ (UN Women Ethiopia) ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የሥርዓተ-ፆታ ኦዲት ማኑዋል ኅዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ አስመርቋል። ይህ አዲስ ማኑዋል በመንግስት ተቋማት ውስጥ በሚከናወኑ የኦዲት ስራዎች ላይ የህዝብ ሀብት በፍትሐዊነት እና ውጤታማ በሆነ መንገድ መተዳደራቸው በተለይም ጾታዊ እኩልነትንና ማህበራዊ አካታችነትን ለማረጋገጥ የሚያግዝ መሆኑ […]