የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለፌዴራል ዋና ኦዲተር የቀድሞ አመራሮች ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና ሰጠ
Posted onየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ የስራ ዘመናቸውን ላጠናቀቁት የቀድሞው የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶና ለድጋፍ ዘርፍ ምክትል ዋና አዲተር ክብርት ወ/ሮ ባዩሽ ተስፋዬ ባደረገው የሽኝት ፕሮግራም ላበረከቱት አስተዋፅኦ Read More
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ የስራ ዘመናቸውን ላጠናቀቁት የቀድሞው የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶና ለድጋፍ ዘርፍ ምክትል ዋና አዲተር ክብርት ወ/ሮ ባዩሽ ተስፋዬ ባደረገው የሽኝት ፕሮግራም ላበረከቱት አስተዋፅኦ Read More
በኦዲት ግኝቶች ላይ እርምጃ የማይወስዱና የመንግስትን ሀብት በአግባቡ የማያስተዳድሩ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ክትትሉንና ቁጥጥሩን ማጠናከር እንዳለበት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ዘርፍ ምክትል ዋና ኦዲተር ክብርት Read More
17ኛው የአፍሪካ እንግሊዝኛ ተናጋሪ አገሮች ዋና ኦዲተሮች ማህበር (AFROSAI-E) የገቨርኒንግ ቦርድ ስብሰባ ከሜይ 17-19-2021 ለሦስት ተከታታይ ቀናት ተካሒዷል፡፡ ስብሰባው በኮቪድ-19 ምክንያት በቨርቹዋል የስብሰባ መንገድ የተካሄደ ነው፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትም Read More
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከ2009 በጀት ዓመት አስከ 2012 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ድረስ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ባቀረበው የካፒታል ዕቃዎች ኪራይ የሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት ውጤታማነት ላይ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ያካሄደውን የክዋኔ Read More
የስራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁት የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ እና የመ/ቤቱ የድጋፍ ዘርፍ ምክትል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ ባዩሽ ተስፋዬ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር Read More