የዘላቂ የልማት ግቦችን የተመለከተ የመረጃ ማሰባሰቢያና ማደራጃ ሥርዓት የበለጠ መጠናከር እንዳለበት ተጠቆመ
Posted onየቀድሞው የማዕከላዊ ስታትሰቲክስ ኤጀንሲ የአሁኑ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የዘላቂ ልማት ግቦች መረጃዎች አሰባሰብና አደረጃጀትን በሚመለከት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ባካሄደው የ2012/2013 በጀት ዓመት የክዋኔ ኦዲት መሰረት የታዩ ግኝቶች ላይ ያተኮረ Read More