ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳችሁ!!
አዲሱ የ2017 ዓመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የአብሮነት፣ የሠላም፣ የጤና እና የበረከት እንዲሆን እየተመኘሁ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ዘመኑ የሚጠይቀውን የኦዲት ስራና ተቋማዊ አቅም ከምንግዜውም በላይ በማጎልበት የህዝብና የሀገር ሀብት በአግባቡ በስራ ላይ እንዲውልና በመንግስት አሠራር ላይ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት የበለጠ እንዲሰፍን እያከናወነ ያለውን ተግባር በቁርጠኝነት ይቀጥላል!!
መልካም አዲስ አመት!!
መሠረት ዳምጤየፌዴራል ዋና ኦዲተር