የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ ከአፍሪካ የልማት ባንክ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሊያንደሬ ባሶሌ ጋር የተለያዩ የጋራ የትብብር ስራዎችን በተመለከተ ውይይት አደረጉ፡፡
መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም በክብርት ዋና ኦዲተር ጽ/ቤት የተካሄደው ውይይት የአፍሪካ የልማት ባንክ በኢትዮጵያ እያከናወናቸው ያሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ውጤታማነት በተመለከተ መ/ቤቱ በፕሮጀክቶቹ አፈጻጸም ሂደት ላይ ኦዲት ሊያደርግ በሚችልበት ሁኔታና ባንኩን የመ/ቤቱን አቅም በሚገነባበት ሁኔታ ላይ ያተከረ ነው፡፡
በውይይቱ ባንኩ ድጋፍ የሚያደርግባቸው ፕሮጀክቶች በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ስራ መደገፍ በሚቻልበት እና የመ/ቤቱን የኦዲት ስራ አቅም ለማሳደግም ባንኩ የተለያዩ የአቅም ግንባታ ስራዎችን ማከናወን በሚችልበት ሁኔታ ላይ ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጓል፡፡
OFAG to Work Jointly with the African Development Bank
H.E Mrs. Meseret Damtie, the Auditor General, the Ethiopian Office of the Federal Auditor General (OFAG) made meaningful discussion with Leandre Bassole (Dr.) the Deputy Director General, the African Development Bank work jointly on mutual matters.
In the discussion, held on October 8, 2024 at the Federal Auditor General Office, both officials exchanged basic issues how their institutions work together on common concerns.
Among the points discussed in their talk, they significantly pointed out possibilities how the Office of the Federal Auditor General audits the effectiveness of different projects supported by the Bank in Ethiopia.
On the other part of their talks, the officials also discussed about the possible supports of the African Development Bank to build the office’s capacity of the auditing practices.