በንብረት አስተዳደር፣ አያያዝ፣ አጠቃቀምና አወጋገድ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ
Posted onበፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የንብረት አስተዳደር፣አያያዝ፣ አጠቃቀምና አወጋገድ ዙሪያ ያተኮረ የሶስት ቀናት ስልጠና ተሰጠ፡፡ የመ/ቤቱ ዋና ኦዲተር ጽ/ቤት ኃላፊን ጨምሮ ከግዥና ንብረት አስተዳደር እንዲሁም ከሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተውጣጡና ስልጠናው Read More
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የንብረት አስተዳደር፣አያያዝ፣ አጠቃቀምና አወጋገድ ዙሪያ ያተኮረ የሶስት ቀናት ስልጠና ተሰጠ፡፡ የመ/ቤቱ ዋና ኦዲተር ጽ/ቤት ኃላፊን ጨምሮ ከግዥና ንብረት አስተዳደር እንዲሁም ከሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተውጣጡና ስልጠናው Read More
በቅርቡ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ም/ዋና ኦዲተር ሆነው ለተሸሙት ክቡር አቶ ሃጂ ኢብሳ በመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላትና መላው ሠራተኞች አቀባበል ተደረገ፡፡ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም በመ/ቤቱ Read More
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2015/2016 ኦዲት አመት የፋይናንሽያል ኦዲት መሠረት የታዩበትን የሂሳብና ንብረት አስተዳደር አሠራር ክፍተቶች ለማስተካከል እያደረገ ያለውን ጥረት ይበልጥ ማጠናከር እንደሚኖርበት ተገለጸ፡፡ የህዝብ ተወካዮች Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተለያዩ ተቋማት ላይ የሚያከናውነውን ኦዲት ውጤቶችና የኦዲት አሠራር ሂደቶችን የሚመለከቱ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ሰፊ ተደራሽነትና ሽፋን ያለው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሚና የጎላ መሆኑ ተገለጸ፡፡ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በምዕራብ ወኪል መ/ቤት ስር ለሚሠሩ ሠራተኞች የመ/ቤቱን የአስተዳደርና የህግ ማዕቀፎች በተመለከተ ቀጣይ ስልጠና ሰጠ በጅማ ከተማ ለሦስት ቀናት በተሰጠው ስልጠና የፌዴራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ፣ የዋና ኦዲተር Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2015/2016 ኦዲት አመት በማዕድን ሚኒስቴር ላይ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሠረት ከማዕድን ሀብት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግና በአግባቡ ለመሰብሰብ በሚደረገው ጥረት ላይ የታዩ የአሠራር ክፍተቶች ሊሻሻሉ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ Read More
ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅመንት አባላት በለውጥ ስራ አመራር በተለይም በዲስ መልክ ተሻሽሎ የተዘጋጀውን የመ/ቤቱ የሥራ አፈጻጸም አመራር እና ምዘና ሥርዓት ማንዋል ለማስተዋወቅና የትግበራ አቅጣጫዎችን ለማሳየት የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሀ Read More
የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2017 አንደኛ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸም ስኬታማ መሆኑን ገለጸ፡፡ ከጥቅምት 22 -23/2017 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በተካሄደውና Read More
ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች በስርዓተ-ጾታ፣ አካል ጉዳተኝነት እና ማህበራዊ ጉዳዮች አካታችነት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተካሄደ፡፡ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ለአንድ ቀን የተካሄደውን ስልጠና አዘጋጅቶ የሰጠው Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር በደቡብ ወኪል መ/ቤት ሥር ለሚሠሩ ሠራተኞች የዋና ኦዲተር መ/ቤት የአስተዳደርና የህግ ማዕቀፎች ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ በሀዋሳ ከተማ ለሦስት ቀናት በተሰጠው ስልጠና የፌዴራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ፣ የዋና Read More