ዩኒቨርሲቲው በፋይናንስ አሰራሩ ላይ ያሉበትን ተደጋጋሚ ክፍተቶች እንዲያስተካክል ተጠየቀ
Posted onየኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የሂሳብ ህጋዊነት ኦዲት ግኝቶችን አስመልክቶ ይፋዊ የህዝብ ውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት Read More
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የሂሳብ ህጋዊነት ኦዲት ግኝቶችን አስመልክቶ ይፋዊ የህዝብ ውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2014/2015 በጀት ዓመት የሁለተኛ ሩብ አመት አፈጻጸሙን ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቀረበ፡፡ በመድረኩ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ Read More
በሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ የተመራ የልዑክ ቡድን የፌዴራል ዋና ኦዲተር ቤትን የጎበኘ ሲሆን ከጉብኝቱ ሰፊና ጠቃሚ ተሞክሮዎችን እንዳገኘ ገልጿል፡፡ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤና ም/አፈጉባኤ፣ የክልሉ ምክር ቤት የበጀት፣ Read More
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገነባቸውን የህንፃ ፕሮጀክቶች የአዋጭነነት ጥናት ሳያካሂድ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መጋቢት 27 ቀን 2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ Read More
የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን ደንብና መመሪያዎችን ተፈጻሚ ከማድረግ እንዲሁም ሌሎች የአሠራር ሥርዓቶች ተከትሎ ሥራዎችን ከመስራት አንጻር የታዩ ክፍተቶችን ሊቀርፍ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ Read More
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለኦዲት ግኝት እየሰጠው ያለው ትኩረት አነስተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መጋቢት 13 ቀን 2015 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2013 Read More
ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የተለያዩ የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች በአስተሳሰብ ግንባታ /Mindset/፣ በአመራር ክህሎት /Leadership/፣ በስሜት ብልህነት /Emotional Intelligence/ እና በሌሎች ተመሳሳይ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከየካቲት 13-25/2015 Read More
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያሉ የተለያዩ ቋሚ ኮሚቴዎች የኦዲት ግኝትን ለክትትልና ቁጥጥር ሥራቸው አጋዥ መሣሪያ አድርገው ሊሠሩ እንደሚገባ የምክርቤቱ የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሜቴ ገለጸ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የፕሮጀክት ግንባታ አፈፃፀምን አስመልክቶ በ2013/14 በጀት ዓመት ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሠረት በርካታ ሀብት እየባከነ መሆኑን ተገለጸ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የቀድሞውን የፌዴራል የተቀናጀ መሰረተ ልማቶች ማስተባበሪያ ኤጀንሲ የተቀናጀ የመሠረተ ልማት ግንባታ መስመር ዝርጋታና ሌሎች ተያያዥ አሠራሮችን አስመልክቶ በ2013/14 በጀት ዓመት በካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሠረት በርካታ ክፍተቶች Read More