ከረጅም ዓመታት ጀምሮ በኮሚሽኑ አሠራር ላይ የታዩ የኦዲት ግኝቶች እስከአሁን ድረስ ያለመስተካከላቸው ተጠቆመ
Posted onየፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2013/2014 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ላይ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሰረት ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የታዩ የኦዲት ግኝቶች አስከአሁን ድረስ ያልተስተካከሉ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ሰኔ 5 ቀን Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2013/2014 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን ላይ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሰረት ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የታዩ የኦዲት ግኝቶች አስከአሁን ድረስ ያልተስተካከሉ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ሰኔ 5 ቀን Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የትግራይ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን በቀጣይ በጀት ዓመት ወደ ሥራ ማስገባት የሚያስችል ሥልጠና መሰጠቱን የመ/ቤቱ የትምህርትና ሥልጠና ዳሬክቶሬት አስታወቀ፡፡ የክልሉ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ ቀደም በነበረው Read More
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ህጻናት ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀና የስርአተ ፆታ እና የስርዓተ ፆታ ማከተትን ጽንሰ ሀሳብ መሰረት ያደረገ ስልጠና ለመ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት ተሰጠ፡፡ ግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ.ም Read More
በኢትዮጵያ የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ስር በሚገኘው የአዳሚቱሉ የፀረ- ተባይ ማምረቻ ፋብሪካ አፈጻጸም ላይ ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ አስከ 2013 ዓ.ም ሲንከባለሉ የመጡ በርካታ የአፈጻጸም ችግሮች መኖራቸውን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2013/2014 Read More
የሀገሪቱን ቀጣይ የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትገበራ ፍላጎት እና ዓለም የደረሰበትን የቴክኖሎጂ እድገት የሚመጥን የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ሥርዓት መገንባት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የ2013/2014 በጀት Read More
ተቋማዊ አሠራሮች ስልጣን በተሰጠው ህጋዊ አካል በጸደቁ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች መሰረት ሊተገበሩ እንደሚገባ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በትምህርት ምዘናዎችና ፈተናዎች አገልግሎት የ2013 በጀት Read More
የፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች በአዲስ አበባ ሙዚየም በመገኘት በሙዚየሙ የሚገኙ የተለያዩ ታሪካዊ ቅርሶችንና የባህል ቁሳቁሶችን ጎብኝተዋል፡፡ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም በመ/ቤቱ ሠራተኞች የተካሄደው የሙዚየም ጉብኝት “የሙዚየሞች ዘለቄታዊነት እና Read More
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአዋሽ ተፋሰስ ልማት ጽ/ቤትን ከ2008 አስከ 2013 በጀት ዓመታት የነበረውን የተፋሰሱን የውሃ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የፋይናንስ አሠራርና ንብረት አስተዳደር አፈጻጸም ላይ ባካሄደው የሂሳብ ህጋዊነት ኦዲት መሰረት በርካታ የህግና መመሪያ ጥሰቶች መታየታቸው ተገለጸ ፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች Read More
የትግራይ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን በመጎብኘት የልምድ ልውውጥ ያደረጉ ሲሆን ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ዋና ኦዲተር እና ምክትል ዋና ኦዲተር ጋር በተለያዩ ጉዳዮች Read More