በስርዓተ ጾታና ማህበራዊ ጉዳዮች አካታችነት ኦዲት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ
Posted onለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የስራ ኃላፊዎች በስርዓተ ጾታና ማህበራዊ ጉዳዮች አካታችነት ኦዲት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ለሶስት ቀናት በአዲስ አበባ የተሰጠው ስልጠና Read More
ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የስራ ኃላፊዎች በስርዓተ ጾታና ማህበራዊ ጉዳዮች አካታችነት ኦዲት ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ለሶስት ቀናት በአዲስ አበባ የተሰጠው ስልጠና Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ ከአፍሪካ የልማት ባንክ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሊያንደሬ ባሶሌ ጋር የተለያዩ የጋራ የትብብር ስራዎችን በተመለከተ ውይይት አደረጉ፡፡ መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም በክብርት ዋና Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለአባይ ባንክ የውስጥ ኦዲተሮች የክዋኔ ኦዲት አሠራር ላይ የተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጠ፡፡ ከመስከረም 20 – 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሚቆየው ሥልጠና 18 የሚሆኑ የባንኩ የውስጥ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለአማራ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ባለሙያዎች የኦዲት ክትትልና ድጋፍ አሰጣጥ ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ፡፡ ከመስከረም 08-15 ቀን 2017 ዓ.ም በኮምቦልቻ ከተማ በተሰጠው ሥልጠና 25 Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከሀረሪ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለመጡ በተለያዩ የስራ ዘርፎች የሚገኙ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የመ/ቤቱን አሠራሮች በሚመለከት ልምድና ተሞክሮውን አካፍሏል፡፡ ከመስከረም 20 -21/2017 ዓ.ም በፌዴራል ዋና Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የግንባታ ሂሳብና የግንባታ ሂሳብ ኦዲት ሂደትን በተመለከተ በመ/ቤቱ የስልጠና ማዕከል ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከመስከረም 20 -24 / 2017 ዓ.ም ለአምስት ቀናት በተሰጠው ስልጠና የኮንስትራክሽን ግንባታ ሂደትን በተመለከተ Read More
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !እንኳን ለአዲሱ አመት በሠላም አደረሳችሁ!! አዲሱ የ2017 ዓመት ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የአብሮነት፣ የሠላም፣ የጤና እና የበረከት እንዲሆን እየተመኘሁ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ዘመኑ የሚጠይቀውን የኦዲት ስራና ተቋማዊ Read More
የኢትዮጵያ ፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲትና ሌሎች የስራ ክፍሎች የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ በአፍሪካ የእንግሊዝኛ ተናጋሪ ሀገራት ዋና ኦዲተር ተቋማት ማህበር (AFROSAI-E) ስር ከሚገኙ ዋና ኦዲተር ተቋማት የተውጣጡ የኦዲት ኤክስፐርቶች የተሳተፉበትና Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ለሥራ ኃላፊዎችና ለኦዲት ባለሙያዎች በተለያዩ ኦዲት ነክ እና የአሠራር ስርዓቶች ዙሪያ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጠ፡፡ ከነሐሴ 21 እስከ ነሐሴ 27/2016 Read More
ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የውስጥ ኦዲተሮችና የንብረት የአስተዳደር ሠራተኞች የንብረት አስተዳደርና ግዢን የተመለከተ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከነሐሴ 22 እስከ ነሐሴ 24/ 2016 ዓ.ም በመ/ቤቱ የሥልጠና ማዕከል በተሰጠው ስልጠና የውስጥ ኦዲት ዳይሬክቶሬት Read More