6ኛው የአፍሪካ ዋና ኦዲተሮች ማህበር የአካባቢ ኦዲት የሥራ ቡድን (AFROSAI- WGEA)
Posted on6ኛው የአፍሪካ ዋና ኦዲተሮች ማህበር የአካባቢ ኦዲት የሥራ ቡድን (AFROSAI- WGEA) “በአፍሪካ ውስጥ ጤናማና ዘላቂ አካባቢ እንዲኖር በጋራ እንስራ” በሚል ርዕስ ከመስከረም 2 – 6/2009 ዓ.ም አቡጃ ናይጄሪያ ላይ ተካሂዷል፡፡ Read More
6ኛው የአፍሪካ ዋና ኦዲተሮች ማህበር የአካባቢ ኦዲት የሥራ ቡድን (AFROSAI- WGEA) “በአፍሪካ ውስጥ ጤናማና ዘላቂ አካባቢ እንዲኖር በጋራ እንስራ” በሚል ርዕስ ከመስከረም 2 – 6/2009 ዓ.ም አቡጃ ናይጄሪያ ላይ ተካሂዷል፡፡ Read More
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት አነስተኛ ገቢ ላላቸው የመ/ቤቱ ሴት ሰራተኞች መሰረታዊ የንግድ ክህሎት ስልጠና ከነሀሴ 30 አስከ ጷጉሜ 04 2008 ዓ.ም ድረስ ተሰጠ፡፡ ስልጠናው ከራስ Read More
በግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የኦዲት ግኝቶች ላይ ይፋዊ ስብሰባ ተካሄደ በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ Read More
በደብረ ማርቆስ እና በሰመራ ዩኒቨርስቲዎች የኦዲት ግኝቶች ላይ ይፋዊ ስብሰባ ተካሄደ በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የደብረ ማርቆስ እና የሰመራ ዩኒቨርስቲዎችን የ2006 በጀት ዓመት Read More
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስትወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢንዱስተሪ ሚኒስቴር የ2006 በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት ሪፖርት፣ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢንዱስትሪ ምርቶች የወጭ ንግድ አፈጻጸም በተመለከተ የክዋኔ ኦዲት ፣የብረታ ብረት Read More
የኢፌዴሪ ህዝብ ተወዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ2006 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ላይ የጂግጂጋ እና የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲዎች በወሰዷቸው የማስተካከያ እርምጃዎች ላይ ይፋዊ ስብሰባ (PUBLIC HEARING) Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ጥቅምት 9 ቀን 2008 ዓ.ም ለኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የእቅድ ትውውቅ አደረገ፡፡ የተከበሩ ወ/ሮ አልማዝ መሰለ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ Read More
በክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ የፌዴራል ዋና ኦዲተር የተመራ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የስራ አመራር የልዑካን ቡድን የሱዳን ሪፐብሊክ መንግስት ኦዲት ቻምበር ባደረገለት ግብዣ መሰረት በሱዳን ካርቱም የስራ ጉብኝት አደረገ፡፡ Read More
በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሬዲዮና ቴሌቭዥን ማስፋፊያና ማሻሻያ ፕሮጀክት አፈፃፀምና ከአናሎግ ወደ ዲጂታል የሚያደርገውን ሽግግር በተመለከተ ከ2001-2006 በጀት ዓመት በተደረገው የክዋኔ ኦዲት Read More
ተቋሙ ለመልካም አስተዳደርና ለዴሞክራሲ ስርአት መጠናከር የነበረውን አስተዋጽዖ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ባለፉት 25 አመታት በሀገሪቱ የመልካም አስተዳደርና የዴሞክራሲ ስርዓት እንዲሰፍን ሲያበረክት የነበረውን አስተዋጽዖ ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል Read More