በሚኒስቴር መ/ቤቱ የፋይናንስ ህግና ደንቦች ባለመጠበቅ ለተፈፀሙ ክፍያዎች ተጠያቂነት ሊረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ
Posted onበኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግሰት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር መ/ቤትን የ2007 በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት ይፋዊ ስብሰባ ሚያዚያ 25 ቀን፣ 2009 ዓ.ም ባካሄደበት ወቅት የሚኒስቴር መ/ቤቱ የስራ Read More
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግሰት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር መ/ቤትን የ2007 በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት ይፋዊ ስብሰባ ሚያዚያ 25 ቀን፣ 2009 ዓ.ም ባካሄደበት ወቅት የሚኒስቴር መ/ቤቱ የስራ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2008/09 የኦዲት ዘመን የ10 ወራት የኦዲት ዘርፍ የዕቅድ አፈጻጻምን እና የ2009 በጀት አመት የ6 ወራት የድጋፍ ዘርፍ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት Read More
የእንግሊዝኛ ተናጋሪ የአፍሪካ ሀገራት የዋና ኦዲተር መ/ቤቶች ማህበር (አፍሮሳይ-ኢ/ AFROSAI-E) የኦዲተሮች ቡድን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት ጥራትን ለማሻሻል የበለጠ ጠንክሮ መስራት እንዳለበት ገለጸ፡፡ ቡድኑ በመ/ቤቱ የኦዲት ጥራት ላይ ሲያካሂድ Read More
የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰራተኞችን የሙያ ደህንነትና ጤንነትን የተመለከቱ ህጎች መተግበራቸውን ለማረጋገጥ የበለጠ መስራት እንደሚገባውና ሀገሪቱ ወደ ኢንደስትሪ መር ኢኮኖሚ የምታደርገውን ሽግግር ታሳቢ ባደረገ መልኩ መንቀሳቀስ እንዳለበት የኢፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች Read More
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከነባሩ አሰራር ላለመውጣት የሚታዩበትን የአመለካከት ችግሮች ፈቶ ከቆየበት የፋይንስና የንብረት አስተዳደር ችግር መውጣት እንዳለበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በዩኒቨርስቲው ዋናው ግቢ፣ በቢዝነስና Read More
የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ለሂሳብ አያያዝና ለንብረት አስተዳደር ስርአቱ የበለጠ ትኩረት በመስጠት ሀብትን በአግባቡና በህጋዊ መንገድ ጥቅም ላይ እንዲያውል የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በመ/ቤቱ የ2007 Read More
ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ የሂሳብ አያያዝና ንብረት አስተዳደር ሥርአቱን በማሻሻል የሀገሪቱ ሀብት በአግባቡና በህጋዊ መንገድ ጥቅም ላይ እንዲውል ማድረግ እንዳለበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በኦጀንሲው Read More
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ እና የአማኑኤል የዐዕምሮ ስፔሻላዝድ ሆስፒታልን የ2007 በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት ሪፖርት መጋቢት Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የተቀናጀ የፋይናንስ አስተዳደር መረጃ ሥርዓት ትግበራን (IFMIS) እውን ለማድረግ ስለመረጃ አስተዳደር ሥርዓቱ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ሥልጠና ከገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር በመጡ ባለሙያዎች ለተቋሙ የፋይናንስ ሠራተኞችና ለሚመለከታው ሌሎች Read More
የኢትዮጵያ ሥጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በሥጋና ወተት አቅርቦት በሚፈለገው የጥራት ደረጃና መጠን የሥጋና የወተት ተዋጽኦ ለህብረተሰቡ ማድረስ ባለመቻሉ አገሪቱ በከፍተኛ መጠን ከውጭ እያስገባች እንደምትገኝ በመግለፅ ኢንሲቲትዩቱ ኃላፊነቱን በአግባቡ ሊወጣ Read More