በመ/ቤቱ የሴቶች ፎረም ተቋቋመ
Posted onበመ/ቤቱ የሴቶች ፎረም ተቋቋመ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ጥቅምት 03 ቀን 2009ዓ.ም ባዘጋጀው የግማሽ ቀን ስብሰባ ሰባት ዓባላት ያሉት የሴቶች ፎረም ኮሚቴ ተቋቋመ፡፡ በዕለቱ የሴቶችና ወጣቶች Read More
በመ/ቤቱ የሴቶች ፎረም ተቋቋመ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ጥቅምት 03 ቀን 2009ዓ.ም ባዘጋጀው የግማሽ ቀን ስብሰባ ሰባት ዓባላት ያሉት የሴቶች ፎረም ኮሚቴ ተቋቋመ፡፡ በዕለቱ የሴቶችና ወጣቶች Read More
የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራትና ከኢንዶኔዥያ መንግስት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር የልምድ ልውውጥ መስከረም 13 ቀን 2009ዓ.ም በተቋሙ ኮንፈረንስ ክፍል ውስጥ አካሄደ፡፡ መድረኩ በኦዲት Read More
አነስተኛ ገቢ ላላቸው ሴት ሰራተኞች መሰረታዊ የንግድ ክህሎት ስልጠና ተሰጠ በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት አነስተኛ ገቢ ላላቸው የመ/ቤቱ ሴት ሰራተኞች መሰረታዊ የንግድ ክህሎት ስልጠና ከነሀሴ Read More
የመስሪያ ቤቱ ሰራተኞች በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች በሚታየው አለመረጋጋት ሳይረበሹ በገለልተኝነት ለላቀ የኦዲት ጥራት መስራት እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡ የፌዴራል ዋና ኢዲተር መ/ቤት ሰራተኞች በቅርቡ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች በተከሰተው አለመረጋጋት ሳይረበሹ ተቋሙ Read More
የፅዳት ሠራተኞች ለተቋሙ ራዕይ ስኬት ይበልጥ መስራት እንዳለባቸው ተገለጸ ለተቋሙ የጽዳት ሰራተኞች ስልጠና ተሰጠ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የጽዳት ሰራተኞች ለተቋሙ ራዕይ ስኬት እያበረከቱ ያለውን አስተዋጽኦ አጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡ Read More
ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የገቢዎችና ጉምሩክ ኦዲት ዳይሬክተሬት ኦዲተሮች የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሀገር ውስጥ ታክስን እና የጉምሩክ አሰራርን ለማስተዳደር እየተጠቀመበት ስላለው በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የተደገፈ የመረጃ አያያዝ ስርዓት ስልጠና ተሰጠ፡፡ Read More
FDRE Office of the Federal Auditor General (OFAG) conducted an experience sharing forum with high-level officials of various African states and the government of Indonesia on September 23,2016. The forum Read More
6ኛው የአፍሪካ ዋና ኦዲተሮች ማህበር የአካባቢ ኦዲት የሥራ ቡድን (AFROSAI- WGEA) “በአፍሪካ ውስጥ ጤናማና ዘላቂ አካባቢ እንዲኖር በጋራ እንስራ” በሚል ርዕስ ከመስከረም 2 – 6/2009 ዓ.ም አቡጃ ናይጄሪያ ላይ ተካሂዷል፡፡ Read More
በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት አነስተኛ ገቢ ላላቸው የመ/ቤቱ ሴት ሰራተኞች መሰረታዊ የንግድ ክህሎት ስልጠና ከነሀሴ 30 አስከ ጷጉሜ 04 2008 ዓ.ም ድረስ ተሰጠ፡፡ ስልጠናው ከራስ Read More
በግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የኦዲት ግኝቶች ላይ ይፋዊ ስብሰባ ተካሄደ በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በግል ድርጅት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ Read More