የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የህዝቡን ጥያቄ የሚመልስ ስራ መስራት እንደሚጠበቅበት ተገለጸ፡፡
Posted onየኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩትን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመፍታት የህዝቡን ጥያቄ የሚመልስና ቅሬታ እንዳይፈጠር የሚያደርግ ስራ መስራት እንደሚጠበቅበት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው Read More