የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች የአዲስ አበባ ሙዚየምን ጎበኙ
Posted onየፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች በአዲስ አበባ ሙዚየም በመገኘት በሙዚየሙ የሚገኙ የተለያዩ ታሪካዊ ቅርሶችንና የባህል ቁሳቁሶችን ጎብኝተዋል፡፡ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም በመ/ቤቱ ሠራተኞች የተካሄደው የሙዚየም ጉብኝት “የሙዚየሞች ዘለቄታዊነት እና Read More
የፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች በአዲስ አበባ ሙዚየም በመገኘት በሙዚየሙ የሚገኙ የተለያዩ ታሪካዊ ቅርሶችንና የባህል ቁሳቁሶችን ጎብኝተዋል፡፡ ግንቦት 15 ቀን 2015 ዓ.ም በመ/ቤቱ ሠራተኞች የተካሄደው የሙዚየም ጉብኝት “የሙዚየሞች ዘለቄታዊነት እና Read More
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአዋሽ ተፋሰስ ልማት ጽ/ቤትን ከ2008 አስከ 2013 በጀት ዓመታት የነበረውን የተፋሰሱን የውሃ Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 በጀት ዓመት የፋይናንስ አሠራርና ንብረት አስተዳደር አፈጻጸም ላይ ባካሄደው የሂሳብ ህጋዊነት ኦዲት መሰረት በርካታ የህግና መመሪያ ጥሰቶች መታየታቸው ተገለጸ ፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች Read More
የትግራይ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤትን በመጎብኘት የልምድ ልውውጥ ያደረጉ ሲሆን ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ዋና ኦዲተር እና ምክትል ዋና ኦዲተር ጋር በተለያዩ ጉዳዮች Read More
የሀገሪቱ የደን ልማት ትግበራ የመሬት መራቆትን ከማስቀረትና የአካባቢ አየር ንብረት መዛባትን ከመከላከል ባሻገር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ሊያደርጉ በሚችሉ ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ፋይዳዎች ሊውል በሚገባው ደረጃ ትኩረት እንደሚያስፈልገው ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው የፌዴራል ዋና Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ያካሄደውን የ2013 በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት በሚመለከት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ግንቦት 2 ቀን 2015 ዓ.ም Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በቀድሞው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) በአሁኑ በኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ አፈጻጸም ላይ በ2013/2014 በጀት ዓመት ያካሄደውን የክዋኔ ኦዲት መሰረት በማድረግ በኦዲቱ ግኝቶች ላይ ይፋዊ Read More
በጤና ሚኒስቴር ስር በሚገኘው በፌዴራል የኤች.አይ.ቪ. ኤድስ መቆጣጠሪያና መከላከያ ጽ/ቤት አማካይነት ለኤች.አይ.ቪ. ኤድስ መቆጣጠሪያና መከላከያ የሚውለው ፈንድ አጠቃቀምና አፈጻጸም በርካታ ጉድለቶች ያሉበት በመሆኑ ተገቢ የአጠቃቀምና አፈጻጸም ሥርዓት ሊኖረው እንደሚገባ ተጠየቀ፡፡ Read More
የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት ለኦዲት ግኝት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት የ2013/14 በጀት ዓመት Read More
ከተለያዩ የፋይናንሽያልና የክዋኔ ኦዲት ዳይሬክቶሬቶች ለተወጣጡ የኦዲት የስራ ኃላፊዎችና ከፍተኛ ኦዲተሮች በግንባታ ኦዲት (Construction Audit) ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ስልጠናው ከሚያዚያ 3-18 /2015 ዓ.ም በስራ አመራር ኢንስቲቲዩት በሁለት ዙር የተሰጠ Read More