Uncategorized

የአገልግሎት መ/ቤቱ የፋይናንስና ሌሎች የአሠራር ጉድለቶቹን እንዲያርምና የህዝብ ቅሬታና እሮሮ የሚቀርብባቸው አሠራሮቹን እንዲያሻሽል ተጠየቀ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2015/2016 ኦዲት አመት በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ2015 በጀት አመት የፋይናንስና ሌሎች አሠራሮች ላይ ባካሄደው የሂሳብ እና የክዋኔ ኦዲት መሠረት የታዩ ጉልህ የአሠራርና አገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶች በኦዲቱ Read More

News

ቦርዱ የኦዲት ግኝቶቹን ለማስተካከል እያደረገ ያለውን ጥረት እንዲያጠናክር ተጠየቀ

Posted on

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2015/2016 ኦዲት አመት የፋይናንሽያል ኦዲት መሠረት የታዩበትን የሂሳብና ንብረት አስተዳደር አሠራር ክፍተቶች ለማስተካከል እያደረገ ያለውን ጥረት ይበልጥ ማጠናከር እንደሚኖርበት ተገለጸ፡፡ የህዝብ ተወካዮች Read More

News

የመ/ቤቱን የኦዲት አሠራርና ውጤቶች ለህዝብ ለማድረስ የኮርፖሬሽኑ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተለያዩ ተቋማት ላይ የሚያከናውነውን ኦዲት ውጤቶችና የኦዲት አሠራር ሂደቶችን የሚመለከቱ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ሰፊ ተደራሽነትና ሽፋን ያለው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሚና የጎላ መሆኑ ተገለጸ፡፡ Read More

News

የአስተዳደርና የህግ ማዕቀፎችን በተመለከተ ቀጣይ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በምዕራብ ወኪል መ/ቤት ስር ለሚሠሩ ሠራተኞች የመ/ቤቱን የአስተዳደርና የህግ ማዕቀፎች በተመለከተ ቀጣይ ስልጠና ሰጠ በጅማ  ከተማ ለሦስት ቀናት በተሰጠው ስልጠና የፌዴራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅ፣ የዋና ኦዲተር Read More

News

የኦዲት ግኝቶችን በማስተካከል የማዕድን ሀብት ገቢን ይበልጥ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በ2015/2016 ኦዲት አመት በማዕድን ሚኒስቴር ላይ ባካሄደው የክዋኔ ኦዲት መሠረት ከማዕድን ሀብት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግና በአግባቡ ለመሰብሰብ በሚደረገው ጥረት ላይ የታዩ የአሠራር ክፍተቶች ሊሻሻሉ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ Read More

News

የተሻሻለ የሥራ አፈጻጸም አመራር እና ምዘና ሥርዓት ማንዋልን ለማስተዋወቅና ለመተግበር የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ

Posted on

ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የማኔጅመንት አባላት በለውጥ ስራ አመራር በተለይም በዲስ መልክ ተሻሽሎ የተዘጋጀውን የመ/ቤቱ የሥራ አፈጻጸም አመራር እና ምዘና ሥርዓት ማንዋል ለማስተዋወቅና የትግበራ አቅጣጫዎችን ለማሳየት የተዘጋጀ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሀ Read More

Uncategorized

የኦዲት ባለድርሻ አካላት ፎረም የ2017 በጀት አመት የስራ መጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ

Posted on

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና ሌሎች የኦዲት ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ በተመረጡ የኦዲት ግኝቶች ላይ የሚካሄዱ ይፋዊ ህዝባዊ የውይይት መድረኮችንና የመስክ ምልከታዎችን የሚመራው የኦዲት Read More

Uncategorized

ለመ/ቤቱ ሠራተኞች የአስተዳደርና የህግ ማዕቀፎች ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር በምስራቅ ወኪል መ/ቤት ሥር ለሚሠሩ 16 ሠራተኞች በመ/ቤቱ የአስተዳደርና የህግ ማዕቀፎች ላይ መሰረት ያደረገ ስልጠና ተሰጠ፡፡ ከጥቅምት – እስከ ጥቅምት -/2017 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው የምስራቅ ወኪል መ/ቤት Read More

News

ቋሚ ኮሚቴው የመ/ቤቱ የእቅድ አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑን ገለጸ

Posted on

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2017 አንደኛ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸም ስኬታማ መሆኑን ገለጸ፡፡ ከጥቅምት 22 -23/2017 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በተካሄደውና Read More

News

በስርዓተ-ጾታ፣ አካል ጉዳተኝነት እና ማህበራዊ አካታችነት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ

Posted on

ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች በስርዓተ-ጾታ፣ አካል ጉዳተኝነት እና ማህበራዊ ጉዳዮች አካታችነት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተካሄደ፡፡ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ለአንድ ቀን የተካሄደውን ስልጠና አዘጋጅቶ የሰጠው Read More