News

የአሠልጣኞች ሥልጠና ላጠናቀቁ ሠራተኞች ሰርተፍኬት ተሰጠ

Posted on

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ሲሠጥ የነበረውን የአሰልጣኞች ስልጠና በውጤታማነት ላጠናቀቁ 30 ሠራተኞች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ታህሣስ 05፣ 2010 ዓ.ም ተሰጠ፡፡ በሰርተፍኬት አሰጣጥ ስነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የታክስ Read More

News

“የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ስናከብር በሕገ-መንግስቱ የተጣለብንን ኃላፊነት በላቀ ውጤታማነት ለመወጣት ቃል በመግባት ነው፡፡” ክቡር ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን፤ ዓለም አቀፍ የኤድስ ቀንንና የጸረ-ጾታዊ ጥቃት ቀንን አከበሩ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች 12ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን “በህገ መንግስታችን Read More

News

ሚኒስቴር መ/ቤቱና ተጠሪ ማዕከላቱ የመንግስትን የፋይናንስና ንብረት አስተደሰደር መመሪያዎችን አክብረው መስራት እንዳለባቸው ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

Posted on

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ሚኒስቴር እና ለሚኒስቴሩ ተጠሪ በሆኑት በብሔራዊ እንስሳት ጤና ምርምርና ጥናት ማዕከል እና በብሔራዊ ሰው Read More

News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አካሄዱ

Posted on

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የበላይ አመራሮችና ሠራተኞች በተቋሙ ግቢ ውስጥ ነሐሴ 2፣ 2009 ዓ.ም የችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ በችግኝ ተከላው ስነ-ስርዓት ዋና ኦዲተር ክቡር አቶ ገመቹ ዱቢሶ እንደገለፁት ከዚህ ቀደም የመ/ቤቱ Read More

News

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2008/09 ዓ.ም የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ለቋሚ ኮሚቴ አቀረበ

Posted on
OFAG ETHIOPIA1

የፌዴራል ዋና ኦዲተር  መ/ቤት የ2008/09 የኦዲት ዘመን የ10 ወራት የኦዲት ዘርፍ የዕቅድ አፈጻጻምን እና የ2009 በጀት አመት የ6 ወራት የድጋፍ ዘርፍ የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት Read More