The Auditor General’s Message

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 101 እና በማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 982/2008 እንዲሁም በማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1146/2011 መሰረት የተሰጡትን ተግባርና ኃላፊነቶች  ለመወጣት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ የመ/ቤቱ ተጠሪነት ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሲሆን የህዝብና የመንግሥት ሀብትና ንብረት በአግባቡ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል እና ይህንን ተግባር የመፈጸምና የማስፈጸም ተልዕኮ የተሰጣቸው የመንግሥት ተቋማትም ለተግባራዊነቱ በመትጋት ግልፅነትና ተጠያቂነትን እንዲሁም .... Read More

Latest News

በተሻሻለው የክዋኔ ኦዲት ማኑዋል ላይ ያተኮረ ስልጠና ተጀመረ

በተሻሻለው የክዋኔ ኦዲት ማኑዋል ላይ ያተኮረ ስልጠና ተጀመረ

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በቅርቡ አዳዲስ የክዋኔ ኦዲት የአሠራር ይዘቶችን በማካተት የተሻሻለውን የክዋኔ ኦዲት ማኑዋልና የተሻሻሉትን ይዘቶች ለኦዲተሮች ለማስተዋወቅ የሚረዳ...
Read More
የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ ለአዲሱ የ2018 ዓ.ም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና ለመ/ቤቱ ሠራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ክብርት ወ/ሮ መሠረት ዳምጤ ለአዲሱ የ2018 ዓ.ም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና ለመ/ቤቱ ሠራተኞች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

እንኳን ለአዲሱ የ2018 ዓ.ም በሠላም አደረሰን! ውድ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት አመራርና ሠራተኞች እንዲሁም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለአዲሱ የ2018...
Read More
የ2018 አዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁና የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር ተካሄደ

የ2018 አዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁና የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር ተካሄደ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2018 አዲስ ዓመትን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁና የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር አካሄደ፡፡ በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት የፌዴራል...
Read More
የአደጋ ጊዜ ኦዲት እቅድ ዝግጅት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት ተካሄደ

የአደጋ ጊዜ ኦዲት እቅድ ዝግጅት ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት ተካሄደ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከአፍሪካ የእንግሊዘኛ ተናጋሪ ዋና ኦዲተሮች ማህበር (AFROSAI-E) ጋር በመተባበር የአደጋ ጊዜ የኦዲት እቅድ ዝግጅት (DISASTER AUDIT...
Read More

 

 

 

Our services

REGULARITY AUDITING

A Regularity Audit is an independent, objective evaluation of an organization’s financial and compliance reporting Read More

PERFORMANCE AUDITING

Performance Audit refers to an independent examination of a program, function, operation or the management Read More

IT AUDITING

IT Auditing is a process which collects and evaluates evidence  to determine whether information systems and related Read More

ENVIRONMENTAL AUDITING

An Environmental Audit is a management tool comprising systematic, documented, periodic and objective Read More

SPECAIL AUDITING

Special Audits are needed when it is suspected that laws or regulations have been violated in the financial management Read More

What else we provide?

Audit Capacity Building

Capacity building is whatever is needed to bring an organization to the next level of operational, programmatic, financial, or organizational maturity on auditing, so it may more effectively and efficiently Read More

Audit Consultancy

Our Consultancy Services have the skills and a wealth of experience to understand and develop organizations. We work with our clients to unlock their true potential, whilst optimizing their performance Read More

Audit Quality Assurance

Quality assurance is an organization’s guarantee that the service it offers meets the accepted quality standards. It is achieved by identifying what “quality” means in context; specifying methods by which Read More

 

 

 

 

 

OFAG

Do you want to…

Take Some Time And Meet The Management Team?

... Or Check Recently Released Audit Reports?

... Also Feel Free To Write us Feedbacks And Suggestions ...

OUR Auditees

 


 


 

Interview with AG