ኦዲት ለዜጎች ተጠቃሚነት

የሚዲያ ማዕከል

ዜና እና ታሪኮች

ከኢትዮጵያ ፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ። ከጋዜጣዊ መግለጫዎች እና ከቁልፍ ክንውኖች እና ተነሳሽነቶች ዋና ዋና ነጥቦች ጀምሮ፣ ይህ ገጽ ተጠያቂነትን እና ግልጽነትን ለማስፈን ከምናደርገው ቀጣይ ጥረት ጋር እንደተገናኙ ያቆይዎታል።

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች እና መረጃዎች

የኦዲት ጥራትን ለማሳደግ ያለመ በኮምፕሊያንስ (የሕጋዊነት) ኦዲት ማኑዋል ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

ትልቅ ሀገር! ትልቅ ህዝብ! ታላቅ ርዕይ! የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለፋይናንስና ሕጋዊነት ኦዲት እንዲሁም ለኦዲት ጥራት ባለሙያዎች እና የሥራ ኃላፊዎች ሲሰጥ የነበረውን  የመጀመሪያ ዙር የሁለት ቀናት በበይነ መረብ (በቨርችዋል)

Read More »

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

ትልቅ ሀገር! ትልቅ ህዝብ! ታላቅ ርዕይ! የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ከሐምሌ 2018 ዓ.ም. እስከ መስከረም 2019 ዓ.ም. የሦስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ግምገማ አካሄደ፡፡ ጥቅምት 27 ቀን 2019

Read More »

የአፍሪካ የዋና ኦዲት ተቋማትን ውጤታማነት የሚያጠናክር የ ARISE ወርክሾፕ በአዲስ አበባ ተጀመረ

ትልቅ ሀገር! ትልቅ ህዝብ! ታላቅ ርዕይ! የአፍሪካ የዋና ኦዲት ተቋማትን ውጤታማነት የማጠናከር ቀጠናዊ ኢኒሼቲቭ (The African Regional Initiative for Strengthening SAI Effectiveness- ARISE) የሦስት ቀናት ወርክሾፕ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። ከጥቅምት

Read More »

ኦዲት ለዜጎች ተጠቃሚነት!

ስለ ፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት (ፌዋኦ) የበለጠ ይወቁ