ግንቦት 22 2008 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከአናሎግ ወደ ዲጂታል የሚያደርገው ሽግግር በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ እንዲያጠናቅቅ እንዲሰራ ተጠየቀ።
ኮርፖሬሽኑ ከ2001 እስከ 2006 ዓ.ም ያካሄዳቸውን የማስፋፊያና የማሻሻያ ፕሮጀክቶችን አፈጻጸምና ከአናሎግ ወደ ዲጂታል የሚደረገው ሽግግር ከፍተኛ በጀትን የጠየቀቁ የፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ሳይቋቋምላቸውና የስራ መመሪያ በአግባቡ ሳይዘጋጅላቸው ወደ ስራ መገባቱ አግባብ እንዳልነበረ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ።
ዝርዝር ዘገባውን ከቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡