የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽንና የሚመለከተው አካል የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታን በአግባቡ በመምራት በኩል ኃላፊነቱን እንዳልተወጣ ተገለጸ

የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽንና ጉዳዩ የሚመለከተው አካል የያዩ ዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታን ተከታትሎ በአግባቡ በመምራትና በወቅቱ እንዲጠናቀቅ በማድረግ በኩል ኃላፊነቱን በአግባቡ
Read More

ባለሥልጣን መ/ቤቱ የፋይናንስ አሠራር ስርዓትን አክብሮ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለፀ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒት፣ ጤና ክብካቤና ቁጥጥር ባለሥልጣን የ2008
Read More

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የህዝቡን ጥያቄ የሚመልስ ስራ መስራት እንደሚጠበቅበት ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ የሚታዩትን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመፍታት የህዝቡን ጥያቄ የሚመልስና ቅሬታ እንዳይፈጠር የሚያደርግ ስራ መስራት እንደሚጠበቅበት
Read More

ምክር ቤቱ በኦዲት ግኝቶች ላይ እርምጃ በማይወስዱት ላይ ክትትልና ቁጥጥሩን ማጠናከር እንዳለበት ተገለጸ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኦዲት ግኝቶች ላይ እርምጃ በማይወስዱ አካላት ላይ የሚያደርገውን ክትትል ይበልጥ ማጠናከር እንዳለበት የምክር ቤቱ ምክትል አፈ
Read More

ሚኒስቴር መ/ቤቱ ከተከታታይ ነቀፌታ ያለበት የኦዲት አስተያየት ለመውጣት ህግና ደንብን ጠብቆ ሊሠራ እንደሚገባ ተገለፀ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2008 በጀት ዓመት የፋይናንሺያል ኦዲት
Read More

የአሠልጣኞች ሥልጠና ላጠናቀቁ ሠራተኞች ሰርተፍኬት ተሰጠ

በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ሲሠጥ የነበረውን የአሰልጣኞች ስልጠና በውጤታማነት ላጠናቀቁ 30 ሠራተኞች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ታህሣስ 05፣
Read More

የስኳር ኮርፖሬሽኑና ፋብሪካዎቹ የመንግስትን እቅድና የህዝብን ፍላጎት በሚመልስ አግባብ በትኩረት ሊመሩና ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ

የመንግስት ወጪ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽንና በስሩ በሚያስተዳድራቸው የተንዳሆ፣ የመተሀራ እና የወንጂ/ሸዋ የስኳር ፋብሪካዎች የስራ ኃላፊዎች ለስኳር
Read More

“የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ስናከብር በሕገ-መንግስቱ የተጣለብንን ኃላፊነት በላቀ ውጤታማነት ለመወጣት ቃል በመግባት ነው፡፡” ክቡር ዋና ኦዲተር አቶ ገመቹ ዱቢሶ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሠራተኞች የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን፤ ዓለም አቀፍ የኤድስ ቀንንና የጸረ-ጾታዊ ጥቃት ቀንን አከበሩ፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት
Read More

The Auditor General’s Message

0የፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በህገ መንግሥቱና በማቋቋሚያ አዋጁ የተሰጡትን ተልዕኮዎች ለመወጣት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኝ ከመሆኑም በላይ የመንግሥት ገንዘብና ንብረት በአግባቡ ሥራ ላይ አንዲውልና የታለመውን ውጤት እንዲያስገኝ የመንግሥት መ/ቤቶች አፈፀፃም … እንዲጎለብትና ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲጠናከር እንደዚሁም መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን የበኩሉን አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ይገኛል:: በዚህ ረገድ በተለይ ባለፉት አምስት የስትራቴጅክ ዕቅድ አመታት የፋይናንስና ህጋዊነት ኦዲቱን ሽፋን ወደ 100% ማሳደግ ከመቻሉም በላይ .... Read More

Proclamation To Establish The Office Of The Federal Auditor General 

ofag proclamations

Feel Free To Contact Us

Please Complete Our Online Feedback Form for Your Comments, Auditing Report Issues, Corruption Cases, and Fraud Reporting. Your Feedback will Help us to Address and Improve Our Auditing Services.

ANNUAL PERFORMANCE PLAN

REGULARITY AUDIT
PERFORMANCE AUDIT
IT AUDIT
ENVIRONMENTAL AUDIT
SPECIAL AUDIT
Auditees

 

 

 

Our services

REGULARITY AUDITING

A Regularity Audit is an independent, objective evaluation of an organization’s financial and compliance reporting Read More

PERFORMANCE AUDITING

Performance Audit refers to an independent examination of a program, function, operation or the management Read More

IT AUDITING

IT Auditing is a process which collects and evaluates evidence  to determine whether information systems and related Read More

ENVIRONMENTAL AUDITING

An Environmental Audit is a management tool comprising systematic, documented, periodic and objective Read More

SPECAIL AUDITING

Special Audits are needed when it is suspected that laws or regulations have been violated in the financial management Read More

What else we provide?

Audit Capacity Building

Capacity building is whatever is needed to bring an organization to the next level of operational, programmatic, financial, or organizational maturity on auditing, so it may more effectively and efficiently Read More

Audit Consultancy

Our Consultancy Services have the skills and a wealth of experience to understand and develop organizations. We work with our clients to unlock their true potential, whilst optimizing their performance Read More

Audit Quality Assurance

Quality assurance is an organization’s guarantee that the service it offers meets the accepted quality standards. It is achieved by identifying what “quality” means in context; specifying methods by which Read More

 

 

 

 

 

OFAG

Do you want to…

Take Some Time And Meet The Management Team?

... Or Check Recently Released Audit Reports?

... Also Feel Free To Write us Feedbacks And Suggestions ...

OUR Auditees

 


 


 

What Our Auditees Say?